top of page
ናኦሚ ጥላሁን ሚኒስትሪዎች
መነሻ
ኮሌክቲቭ ተብሎ የሚጠራው
የሄኖክ ብቅ ማለት
የሄኖክ ብቅ ማለት
ጦማር
Menu
ናኦሚ ጥላሁን ሚኒስትሪዎች
Close
መነሻ
ኮሌክቲቭ ተብሎ የሚጠራው
የሄኖክ ብቅ ማለት
የሄኖክ ብቅ ማለት
ጦማር
ሚኒስትሮች
info@mysite.com
123-456-7890
All Posts
All Posts
መልእክት ለቤተክርስቲያን
መልእክት ለቤተክርስቲያን በ ናሄሜ ዲቦራ ጥላሁን ለተወደዳችሁ የቤተክርስቲያን ቤተሰቦች የህን መልእክት የምጽፍላችሁ ጥቂት ሰዎች እነደማይረዱት ሁሉ፣ ክርስቶስን እንደተወ ሰው ሳይሆን በወጀብ መሀል ከክርስቶስ ጋር እንደተጣበቀ ሆኜ ነው፡፡በዚህ ወጀብ ውስጥ ሆኔ አንኳ የአይምሮ ህመምተኛ የመባልን ከባድ ጫና ተሸክሜው እገኛለሁ፡፡አለም በዚህ መልኩ ብትፈርጀኝም እንኳ የእግዚአብሄርን ጣቶች ግን አለቀኳቸሁም፡፡ምክንያቱም የኔ ትክክለኛ ማንነት በሱ በክርስቶስ ብቻ የሚገለጽ መኆኑን አውቃለሁ፡፡ የመዝሙረኛው ዳዊት (44፣20-21) ቃላቶች የልቤን ጩኸት ያስተጋባሉ፡- የአምካችንን ስም ረስተን ቢሆን እጃችንንም ወደ ሌላ አምላክ አንስተን ቢሆን እግዚአብሔር ይህንን አይመረምርም ነበርን?እርሱ ልብ የሰወረውን ያውቃልና፡፡ ይህ ቃል የኔ እውነታ ነው ደግሞም እግዚአብሔ
Naomie Deborah Tilahun
May 12
1 min read
bottom of page